ታላቅ ወንድሜ በ10 አመት ይበልጠኛል ሱሰኛ ነዉ ቤት ዉስጥ በጣም ያስቸግራል እናቴን ሁሌ ነዉ ሚሰድባት ሚያንቋሻት እና በጣም ነዉ ምናደደዉ እና እርምጃ ልወስድበት አስቢያለዉ እና ምን ትመክሩኛላችሁ
Jun 18, 2023መጀመርያ ብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አነጋግር ኃይል ድጋፍ ካስፈለገም የ ኮማንዶ እገዛ ታገኛለክ
Jun 18, 2023ታላቅ ወንድሜ በ10 አመት ይበልጠኛል ሱሰኛ ነዉ ቤት ዉስጥ በጣም ያስቸግራል እናቴን ሁሌ ነዉ ሚሰድባት ሚያንቋሻት እና በጣም ነዉ ምናደደዉ እና እርምጃ ልወስድበት አስቢያለዉ እና ምን ትመክሩኛላችሁ
Jun 18, 2023መጀመርያ ብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አነጋግር ኃይል ድጋፍ ካስፈለገም የ ኮማንዶ እገዛ ታገኛለክ
Jun 18, 2023Nigga ermja ywesedbet yemtlu 👇
Jun 18, 2023Atkelj/d wedo aydelem edez eyehone yalew wndmh/sh khone kz hwet endweta erdaw/jw tseliylet wede church wsejw keld wym yelemdshwn ngr yenegerkush/h lmeslsh ychlal gn Isu Lela hwetna hwetu beseten Iyetemera nw Inatshn/hn metod khone mefthew tselot nw mknytum Inath/sh tgodalech Isu yhone ngr bhon mnm ngr getan aysanewm🙏🙏
Jun 18, 2023thank you ❤
Jun 18, 2023እርምጃ ሳይሆን እንደ ወንድም ምከረው መጀመሪያ በሆነ ነገር ብለጠው ከዛ ላንተ ክብር ይኖረዋል ያኔ ምክሮችህ ይሰማል By: Nebsukaw 🎖 648 rep 4 minutes ago
Jun 18, 2023የግድያ ሳይሆን ቀለል ያለ ደረጃ 1 እርምጃ ውሰድበት ከዛ እያየህ ደረጃ 2..3..4..
Jun 18, 2023Fenkichiw
Jun 18, 2023እርምጃ ሳይሆን እንደ ወንድም ምከረው መጀመሪያ በሆነ. ነገር ብለው ከዛ ላንተ ክብር ይኖረዋል ያኔ ምክሮችህ ይሰማል
Jun 18, 2023በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብለህ መላ ሰውነትህን አማትብ ምን አይነት እርምጃ?
Jun 18, 2023Be police asmekrew yesemal keza 😂😎 . Endeza yesemu akalew.
Jun 18, 2023Violence
Jun 18, 2023መልካም ወጣት ሀዋሳ ውሰዱት።
Jun 19, 2023በመርዝ አጣድፈው 😂
Jun 18, 2023ግደለው እና በሰላም ኑሩ
Jun 18, 2023Kill him😈
Jun 18, 2023