Guys እስቲ ክረምቱን በምን እንደማሳልፍ ንገሩኝ ከቤት መውጣት አልችልም ቀጣይ 11 ነኝ እኔ Suggest ምታረጉኝ ነገር ካለ መዝናኛ ነገር አሪፍ ጌም ወይ ፊልም ብቻ በደንብ ፈታ ሊያረግ ሚችል ነገር
Jun 17, 2023Why waste your time watching movies or playing games. If you have access to the internet just learn something useful or a skill.
Jun 18, 2023