አዲስ አበባ ውስጥ ለምንድነው ግን የፈለገ ቆንጆ ብቶን ኦሮምኛ ካወራች ሁሉም ወንድ ሚርቃት ማንም አይጀነጅናትም አይቀርባትም ምናምን ሁሉም ሰው ጋ ነው ሴቶችም ወንድ ኦሮምኛ ካወራን በጣም ነው ሚደብራቸው እና ለምንድነው?? መንግስት ሚያረገው ነገር ነው ህዝቡ እንዲጠላ ያረገው ኦሮምኛ ተማሩ ሲባሉስ ለምንድነው ይሄን ያሀል ሚጠሉት ሁሉም ሰው ጋ ነው አርግጠኛ ነኝ እና ምንድነው ምክንያቱ?? 🤔
Jun 17, 2023ከሁሉም ጋር ሊሆንኳ አይችልም እኔ አብዝሃኞቹ ጓደኞቼ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ናቸው። አዎ አሁን ቢሆን የኦሮሞን ህዝብ ብልጽግና፣ ኦነግ ኦህዴድ በሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲጠላ አድርገውታል። ብልጽግና ሌላውን ብሄር ሲገድል ሲያፈናቅል እናንተ አትቃወሙም አንዳንዴም ደግ አደረጋችሁ ትሏቸዋላችሁ። የኦሮሞ ህዝብ በኢትዮጵያ የነበረውን ደማቅ ታሪክ እያበላሸ ነው ያለው። ኦሮምኛ መማርሳ በፍቅር ካልሆነ ይህን ህዝብ በግድ ሊያስተምሩት አይችሉም። ኦሮምኛን መማር ምንም የሚጎዳው ነገር የለም ከኦሮሞው ህዝብ ጋር እንግባባበታለን ግን እናንተ በግዳጅ አደረጋችሁት ኦሮምኛ ካልተማራችሁ እንዲህ አታገኙም እንዲህ አታደርጉም ከተባለ ህዝቡ መቼም አይቀበለውም
Jun 18, 2023