What makes our country different from other countries? In terms of tourism or any thing we posses( I would prefer if the answer is in detail sinceI needed it for writing purpose)
Oct 02, 2020ስለ ኢትዮጵያ እኮ ተነግሮ አይጠገብም😔 በትንሹ ግን በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር ስትሆን ለዘመናት የክርስትና ባህልን ለረጅም ጊዜ ያቆየች ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር ነች ፡፡ በታሪክ እጅግ የበለፀገች ሀገር ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት የተሰየመች ናት (በአጠቃላይ አሥራ ሁለት ፣ በአፍሪካ ቁጥር 1ኛ)
Oct 03, 2020