#Religion ከአንዲት ፍቅር የሆነች ሙስሊም ልጅ ጋር የ5 ዓመት የፍቅር ግንኝነት አለኝ። እኔ ክርስቲያን ነኝ። ፍቅራችን በጣም የሚያስቀና ነው በጣም እንዋደዳለን። ስለሀይማኖታችን ልዩነት ያን ያህል ትኩረት ሰጥተነው አናውቅም። ነገር ግን አሁን እኔ በቃ እሷን ለማግባት እፈልጋለሁ ግን የሀይማኖት ልዩነት አለን። እንዴት ይህን የሀይማኖታችንን ልዩነት ፈትተን ክርስቲያን ላደርጋት የምችለው? በምን መልኩስ ነው ስሜቷን እና ፍቅራችንን በማይጎዳ መልኩ ይህን ሃሳብ አንስቼ ላሳምናት የምችለው?
Jun 17, 2023አንተ ጠያቂው እራሱ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለህ አንተ የእውነት ምትወዳት ከሆነ እራሱ ከሀይማኖትህ አታስበልጣትም ቆይ የሷ ሀይማኖት እኮ አንተ ሀይማኖትህን እንዳከበርከው ታከብረዋለች !!! ተዲያ አንተ ለምን ወደሷ ሀይማኖት ለመሄድ አልፈለክም እሷ ብጠይቅህ ይሄን ትቀበላለህ ??? Men alebat yesoa betsb eshi elugnal belh tasbalh 5 amet bezu nw gn yemehon negre selhon makom nw yemishalw !!
Jun 18, 2023