Needahand103
#business
አንድ ትንሽ Burger ቤት social media'ቸውን (Instagram) manage እንዳረግላቸው ጠይቀውኝ ፣ ስንት እንደማስከፍል ግራ ገብቶኛል! ስረዬ የሚሆነው post'ኦችን ማዘጋጀትና መለጠፍ ነው። ከእናንተ ይህን ስራ ሰርቶ/አሰርቶ የሚያውቅ ካለ please give me a detailed info. How much do I charge? How do I charge (is it monthly or per post)?
Jun 16, 20233 engagements