#education
ሰላም Guys እስኪ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የምታውቁትን አካፍሉኝ አ.አ ውስጥ የት ሰፈር እንደሚገኝ ፣ ስለ ዶርም እና የምግብ አገልግሎት በአጠቃላይ ስለ ኮሌጁ የምታቁትን ንገሩኝ🙏
Jun 15, 20232 engagements
ሰላም Guys እስኪ ስለ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የምታውቁትን አካፍሉኝ አ.አ ውስጥ የት ሰፈር እንደሚገኝ ፣ ስለ ዶርም እና የምግብ አገልግሎት በአጠቃላይ ስለ ኮሌጁ የምታቁትን ንገሩኝ🙏
Jun 15, 2023ከፒያሳ አስኮ/መድኃኔዓለም ታክሲ ተይዞ ሲመጣ ፓስተርን አልፎ ነው ያለው እዚያው ሆስፒታሉ ጋር ዶርሙ ከሞላ ጎደል ጥሩ ነው፣ በየዶርሙ ያለው የተማሪ ብዛትም ብዙ አይደለም። የምግብ አገልግሎቱ በጣም ጥሩ ነው ባልልም ደኅና ነው ለክፉ አይሰጥም፣ ከሌሎች ቦታዎች ግን በደምብ ይሻላል። ትምህርቱ በመጠኑ ከሌሎች ቦታዎች ይለያልም ይከብዳልም፣ ግቢው ደግሞ በጣም ትንሽ ነው።
Jun 17, 2023St. Paul ke awtobis tera 20 or 30 minutes new. Dorm is much better than Tikur Anbessa. It's good. The food no idea. But overall quality of life is better than most governmental universities for sure. They have good support system too. I'm from Tikur Anbessa... I still prefer Tikur Anbessa maybe because I'm attached to it but yeah St. Paul is cool too.
Jun 16, 2023