TheMan59
#technology
Hi guys እንዴት ናችሁ በ ሌላ ሰው ስልክ telegram log in አድርጌ ነበር ከዛ የሱ contact ወደ እኔ መጡ እንዴት ነው የኔን ብቻ contact ማግኘት የምችለው የእሱን አጥፍቼ አንድ በአንድ delete እንዳላረገው contactochu ብዙ ናቸው ተባበሩኝ🙏🙏
Jun 15, 20235 engagements
Hi guys እንዴት ናችሁ በ ሌላ ሰው ስልክ telegram log in አድርጌ ነበር ከዛ የሱ contact ወደ እኔ መጡ እንዴት ነው የኔን ብቻ contact ማግኘት የምችለው የእሱን አጥፍቼ አንድ በአንድ delete እንዳላረገው contactochu ብዙ ናቸው ተባበሩኝ🙏🙏
Jun 15, 2023መጀመርያ የኔ ብቻ ያልካቸዉን contacቶች ስልክህ ላይ ወይም ሲም ካርድህ ላይ መኖራቸዉም ኣረጋግጥ ። ከዛ ቴለግራም ላይ ግባና settings ->privacy and security -> delete synced contacts እሚለዉን click የሚለዉን ንካ ከዛ ቴለግራም app ዝጋው እና እንደገና ክፍተው ከዛ ስልክህ ላይ ብቻ ያሉቱን contacts ብቻ telegram ራሱ import ያደጋቸዋል
Jun 16, 2023Tnx bro🙏🏾
Jun 16, 2023Setting west un sync contact yemil ale
Jun 16, 2023አንዳች የምትቀርፈው ችግር አይታየኝም። እንዴት እንዴት ተገናኝቶ ነው ወገን...
Jun 26, 2023Two step verfication
Jun 16, 2023