#religion
ሰላም! ኦርቶዶክስ ለሆናችሁ እህት ወንድሞቼ ብቻ አሁን የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ግቢ ጉባኤ ላይ ማገልገል እፈልጋለሁ ። ለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በ ማህበረ ቅዱሳን የሚሰጥ የ ተተኪ መምህራን ስልጠና እንዳለ ትንሽ ትንሽ ሰምቻለሁ እና ስለዚህ ጉዳይ የምታውቁትን ነገር ብታካፍሉኝ በተጨማሪም ይህን ስልጠና ወስዶ ተተኪ መምህር ለመሆን ምን አይነት መስፈርት ማሟላት ይገባኛል የሚለውንም ጨምራቹ ብትነግሩኝ ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !
Jun 15, 20232 engagements