Selam endet ameshachu 21 amete nw ena fekrgna algn seram eyseraw gn betesb hule ende lij nw miyayugn cherash brother sera bota metche megbiya seatshn ena mewchiya seatshn eteykalew nw milew ke bf ga 1 sefer nene ena sera botachenm.1 aynt mengd ena abren senhd dmo siyayun ebet ayfelgum gn bet bf alalkuachewm gn almenum.enesu ena ahun selchet belognal endet adrge endemasrdachew gera gebtognal ebakchu eski melew negr negerugn
Jun 15, 2023ሰላም እንዴት ናቹ ፍቅረኛ የያዝኩት 11 ተማሪ እያለው ነበር እና 5አመት ቆይተናል በመሀል በጣም ብዙ ጥፋት አጥፍቱዋል እኔም ስለምወደው ይቅርታ እያደረኩለት አበረን ቀጠልን ግን ምንም ለውጥ የለውም እኔን ደስ እንዲለኝ ምንም አያደርገም በቃ የትም አትሄድም ነበር አመለካከቱ 2ጊዜ እንለያይ ብሎኝ ለምኘው ታርቀናል ስራ ይሰራል ግን ምንም ነገር ቢያስፈልገኝ አያደርግልኝም ለራሱም ምንም ለውጥ ያለው ሂወት የለውም ሁላ ስራ ጀምሬ 2 ታክሲ ነበር ምየዘው እና የአንድ ታክሲ ሸኘኝ ሰለው የታክሲ የለኝም ደክሞኛል ይለኛል በመሀል አብሮኝ የተማረ ልጅ አንድ ሰፈር ነን እና ስራ ስጀምር ጠዋት አብረን መሄድ ማታም አብረን መሄድ ጀመረን እና ይበልጥ ተቀራርበን እና እነግረዋለው ከዛ ያኛው ስለመጣ ልሸኝሽ ምናምን ማለት ጀመረ እንደዛ ሲያደርግ እኔ እየተናደድኩ እየተውኩት መጣው ምክንያቱም እሱ ሲያስፈልገኝ አልነበረም ልጁ ሲመጣ ቻለ ከዛ በቃ የኔም ፍቅር እየቀነሰ መጣ ከዛ ይኼኛው አንደሚወደኝ ነገረኝም አሳየኝም በጣም አይቼ ማለቀውን ፍቅር አሳየኝ እና ያንን አውርቼ ተውኩት እና ከዚኛው ጋር ቀጠልኩ አሁንም ምንም አላጎደለብኝም ግን ያን መርሳት አልቻልኩም እየቆየ ይደውላል አላነሳም ብዙውን ግን ማውራት ፈልጋለው እኔ ስለተውኩት ጥፋተኝነት እየተሰማኝ ነው አሰሱ አሁንም አብረን እንድንሆን ይፈልጋል እኔ ብፈልግም አልችልም እና አሁን ልንገናኝ ነው ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለው ወይስ ማግኘት የለብኝም ደሞ እሱ እንመለስ ሚለኝ በሱ ስህተት ነው እዚ ነገር ውስጥ የገባውት አብረን በነበርን ሰዓት ምን ያህል እወደው እንደነበር ያቃል ለዛ ነው
Jul 07, 2023