ሰላም ሰላም ቤተሰቦች... ብዙም መናገር ባልችልም የሆነ ነገር ልጠይቃቹ....እኔ ጊቢ የ4ኛ ዓመት ተማሪ ነኝ እናም ባለፉት 3ዓመታት ከባድ ግዜያትን አሳልፌያለሁ....እናም በዛ ግዜያት ዉስጥ ከብዙ ሰዉ ጋር ተግባብቼአለሁ almost ሙሉ የጊቢዉ ተማሪ ያቁኛል(በኳስ ጫዎታዎች ወይም እንዲዉ በሰዉ በሰዉ ተዋዉቀዉኛል)....እና ምን ተፈጠረ በዛን ግዜ ትንሽ ጭንቀት ስላለብኝ ከሰዉ ጋር ማሰለፍ ነበር ፍላጎቴ.....real ጓደኛ ምለዉ 2 ብቻ ናቸዉ ግን ከሁሉም ጋር ቅርርባችን የነዚን 2ቱን ያስንቃል....እና ምን ተፈጠረ?....በዛን የችግር ሰዓት የሚንቁኝ ልጆች ነበሩ....ግን የማየልፉት የለ ነገርን በሆድ ይዘን ዛሬን ደረስን....እና አሁን ለይ ከልጆቹ መራቅ ፈለኩኝ.....ማለትም እኚ ንቀት የነበራቸዉ ልጆች በኔና በጓደኞቼ መሀል እየገቡ ተቸገርኩ😑....ደግሞ እንዳልርቃቸዉ ቀን ሲወጣለት ተወን እንዳይሉኝ ፈረዉ😥....በዛ ለይ የዋሉልኝን ዉለታ የመለስኩ ይመስለኛል😑(በዛን ግዜ ያዉ የገንዘብ እጥረት ነበር እሱንም በብድር ተቀብዬ ሲኖረኝ ነበር ምሰጣቸዉ.....አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን በሳምንት በትንሹ 1ሺህ እና ከፍተኛ እስከ 5ሺህ እየሰራዉ ነዉ)....እና በዚ ምክንያት ራቀን እንዳይሉኝ ፈራዉ😭 እስቲ እርዱኝ በምን way ልረቃቸዉ??😑
Jun 15, 2023ስራህን ለኛም ብትነግረን ለ ምሳሌ እኔም የ campus student ነኝ
Jun 15, 2023