ሰላም እንዴት ናችሁ ከ 27 አመታት በፊት እናቴ ከ አዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል ገና የ 1 ወይ 2 አመት ህፃን ልጅ እያለሁ ነበር ይዛኝ የመጣችው እና የዛን ግዜ ነበር ከ አባቴና ወንድሜ የተለያየነው እና አሁን እንዴት ላገኛቸው እችላለሁ?..ማለቴ የምታውቁት የተጠፋፉ ቤተሰብ የሚያገናኝ ማንኛውንም social media ወይም Radio/Tv program ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ..እና እንዴት ከሩቅ ቦታ ሆኜ ማፈላለግ እችላለሁ?(አዲስ አበባ አሁን መምጣት ስለማልችል ነው) * በ facebook search አድርጌ ስለአጣሁዋቸው ነዉ *በዛ ላይ በጣም ትንሽ ፍንጭ ነው ያለኝ(ከ አንዲት የአባቴ የድሮ ጉርድ ፎቶ ብቻ) ** ተስፋ ቆርጫለሁ ምክንያቱም በሂወት ቢኖሩ እንዴት እስካሁን አላፈላለጉኝም ብዬ ስለማስብ ነው እና እንደምንም ብዬ በየትኛውም ለፈላልጋቸው እና እርሜን ባወጣ ይሻለኛል!! አመሰግናለሁ🙏
Jun 15, 2023Ebs tv
Jun 15, 2023