ሰላም ስዎች እንዴት ናችሁ እኔና S ጎዳኛሞች ነን እና ሳላስበው አፈቀርኳት እንደ አለመታደል ሁኖ ሁኔታወች አራርቀውን ነበር እና ከ F ጋር መቀራረብ ጀመርን እሷ ትወደኝ ስለነበር F ጋር Relation ጀመርን ከዛ በድጋሚ S ጋር ተቀራረብን ብዙ አወራን ስለ ፍቅረኛ ስትጠይቀኝ እንዳልያዝኩ እና F ጋር ኖርማል ጓደኞች እንደሆንን ነገርኳት ከዛ ከሰው ሰምታ ስጠይቀኝ እውነቱን ነገርኳት እሷ ስለምትወደኝ ብቻ አብሬያት እንዳለሁ ነገርኳት ከዛ ትታኝ ሄደች ስደውልም አታነሳም ምን እንደማረግ ጨነቀኝ ደሞ በጣም ነው ማፈቅራት የሆነ ነገር በሉኝ pls🥹
Jun 14, 2023ሰላማዊትንም ፍቅርተንም ተዋቸውና ሰላምኽን ፍለጋ ጸለይ !!
Jun 15, 2023