hey guys እንዴት ናችሁ አሁን አሁን በጣም ከሚያስጨንቁኝ ነገሮች ላካፍላችሁ ነበር university ከገባሁ በኋላ ብዙ ነገሮች ተቀይረዋል እሱን ለመናገር አይደለም የመጣሁት ግን ብዙ ሀሳቦች እያስጨነቁኝ ነው ሁሌ ከቤት ስወጣ የtransport ብር መጠየቅ እየደበረኝ ነው እናም በዚህ ሁኔታ እንዴት ነው ቀጣዮቹን አመታት የምጠይቃቸው ስለወደፊቴ በጣም እየተጨነኩኝ ነው ስራ ልሰራ ሳስብ በጣም ግራ ይገባኛል ምክንያቱም አሁን ገና ነው ወደ አ.አ የመጣሁት እና እባካችሁ የስራ እድል እናም ምክርም ሊሆን ይችላል የቻላችሁት ተባበሩኝ። ለሰው ሰው ነው ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ🙌🏾
Jun 14, 2023Ene eyetemarku new mseraw kefeleksh share ladergsh echlalew
Jun 14, 2023