Hello family ...ልጁ ተመችቶኝ ነበር በቃ እናት ምናምን ነበረ ሚለኝ🥰በመጀመርያ 2 ወር ሆኖናል ስናወራ እና በ አካል ተገናኝተን አናውቅም ሰሞኑን ፀባዩ ተለዋወጠብኝ ምንም ለኔ time የለኝም ይላል እና ጭራሽ አይጦ እያለ ነው ሚጠራኝ 😡 በቃ ደበረኝ እና ዝም አልኩት ከዛ የሱ profile ላይ ከዝንብ ማር አይጠበቅም አለ ምን ማለቱ ነው🤔🤔አና block ለረገው አስቤ እስቲ ላማክራችሁ በዬ ነው
Jun 14, 2023Zinb nesh eyalesh new😂😂
Jun 14, 2023