HABATMU52
#religion
ሰላም ለሁላችሁም 😊 ኦርቶዶክሳዊያን እስቲ መዝሙሮች የማገኝበት ምርጥ የሆነ ቻናል ላኩልኝ, እንዲሁም የዘማሪ ገብረ ዮሀንስን መዝሙሮች ማግኘት ምችልበት ወይም ያላችሁ ብታጋሩኝ ደስ ይለኛል, አመሰግናለሁ !
Jun 02, 20233 engagements
ሰላም ለሁላችሁም 😊 ኦርቶዶክሳዊያን እስቲ መዝሙሮች የማገኝበት ምርጥ የሆነ ቻናል ላኩልኝ, እንዲሁም የዘማሪ ገብረ ዮሀንስን መዝሙሮች ማግኘት ምችልበት ወይም ያላችሁ ብታጋሩኝ ደስ ይለኛል, አመሰግናለሁ !
Jun 02, 2023Ye mezmur gtm search tis you'll get alot of channels
Jun 15, 2023@zemariann & @zemarian የቀደመት ቻናል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት የሚከናወኑ ተግባራቶች አስመልክቶ ቆየት ያሉ ያሬዳዊ ዝማሬ በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ፣የሰንበት ት/ቤታችን ወቅታዊ ትምህርቶና የቤተክርስቲያን ወቅተዊ ጉዳዮችን ለማግኘትና ለመማማር @zemariian ይቀላቀሉን፡፡ ለአስተያየት .. @zemariiii_bot & @mzbot_bot https://t.me/zemariian
Jun 15, 2023Research paper ማማከር ጀምረናል። ✅How to choose research title? ✅How to write proposals? ✅How to generate essay? ✅How to check Plagiarism? ✅How to correct Advisor comments? ✅How to write research papers? ✅How to present and defense thesis papers? inbox: @Win1278
Jun 15, 2023