nova1653
#politics
ሰላም ጥያቄዮ ኢትዮጵያ የምትሄድበት መንገድ ወዴት ነው? አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የማያቋርጥ ጣርነት እና የ ንፁሀን ደም መፍሰስ፣ የህዝብ ድምፅ ለማጥፋት ኔትወርክ መዝጋት አናም ግለሰቧችን መሰወር፣ ፓስፓርት መከልከል፣ ግብርን እጥፍ አርጎ የቤት ግብርም መገበር፣ ለነጋዴ የ እቃ ዋጋ ላይ ስልጣን መስጠት፣ ፖሊስ ገሎ የማይጠየቅበት፣ ቤተ-እምነት የሚፈርስበት፣ ለእርዳታ የሚገባ ገንዘብ እና ምግብ ባለስልጣናት ለግል ጥቅም የሚያዉሉበት፣ ቤት የሚፈርስበት፣ ዘር የሚጠየቅበት። ወዴት ነው እየሆድን ያለነው? ለምንስ ነው ዝም ያልነው?
Jun 02, 20234 engagements