I know this question has been asked before but I couldn’t find the question. And its how long does it take to change someone’s real name through the law. And does it take too long to exchange school documents and others? Where do i appointment an attorney for this purpose?
Jun 02, 2023የቀበሌ መታወቂያ ካለህ በጣም ሂደቱን ፈጣን ያደርገዋል። በመጀመሪያ ፍርድቤት ሄደህ ወደ 250 ብር ከፍለህ የስም መቀየርያ ማመልከቻ አስጽፈህ እሱን ታስገባለህ እና ምስክር ትጠየቃለህ እሱ ያው ግዴታ ስላልሆነ ቀነ ቀጠሮ ይሰጥሃል በቀነ ቀጠሮህ ጉዳይህ የዳኛው ቢሮ ገብቶ ይታይልሃል እና ከ15 ቀን በኋላ የውሳኔውን ማረጋገጫ ፋይል ትቀበላለህ ያኔ የዳኛውን ስምህን መቀየርህን ማስረጃ ደብዳቤ እዛው እነሱ ይጽፉልሃል ታዲያ በድሮ ስምህ ስትገለገልባቸው ለነበሩ ተቋማት ሁሉ ደብዳበቤውን ማጻፍ ትችላለህ። የትምህርት ማስረጃዎችህ ላይ ለምሳሌ የ8 10, 12 ሰርተፊኬት ላይ ስምህን መቀየርህን የሚያሳየውን የዳኛውን የማረጋገጫ ደብዳቤ አያይዘህ ነው መጠቀም የምትችለው እንጂ እንደ አዲስ ስምህ እሱ ላይ አይጻፍልህም።
Jun 15, 2023