Jaz-13
#other
አኔ ምለዉ ቆይ ኢትዮጵያ በጣም የደሀ ሀገር ናት ሰዉ የተቸገረ ነዉ ሲባል ነዉ ምሰማዉ ግን አነዴ social media ለይ ስገባ ያለዉ ታሪክ ሌላ ነዉ ይሄ ህዝብ እንኳ የተቸረ ተቸግሮ ሚያቅ አይመስልም ሁሌ ሲያገጥ ነዉ ማይ አንዴ ዱባይ አንዴ አሜርካ ቆይ ምንድነዉ
Jun 01, 20233 engagements
አኔ ምለዉ ቆይ ኢትዮጵያ በጣም የደሀ ሀገር ናት ሰዉ የተቸገረ ነዉ ሲባል ነዉ ምሰማዉ ግን አነዴ social media ለይ ስገባ ያለዉ ታሪክ ሌላ ነዉ ይሄ ህዝብ እንኳ የተቸረ ተቸግሮ ሚያቅ አይመስልም ሁሌ ሲያገጥ ነዉ ማይ አንዴ ዱባይ አንዴ አሜርካ ቆይ ምንድነዉ
Jun 01, 2023ኢንፍሌሽን ደሃን በጣም ደሃ ሲያረግ ሃብታምን በጣም ሃብታም ያረጋል። ሌላው ህዝቤ ሾርት ሚሞሪያም ነው ችግሩን በርላይ አስቀምጦ ወደቤቱ ይገባና ሲያገጥ አምሽቶ ጠዋት ተነስቶ ቦርሳውንም ችግሩንም ተሸክሞ ከቤት ይወጣል ተሸክሞ ውሎ ይዞት ይመለሳል! ጡዘት!
Jun 02, 2023Deha adelchm bole hide 10 million makina sinda taywaleh lelaw dmo terbo cgr habtu yalawe yatwasenu sawoch ga naw
Jun 02, 2023Era 22,000,000million yamishatu makinoch sinadu tayalah normal honual
Jun 02, 2023