#relationships
Please write me a love letter for my girlfriend anyone who can do it be Amharic please ASAP
Jun 01, 20237 engagements
Please write me a love letter for my girlfriend anyone who can do it be Amharic please ASAP
Jun 01, 2023ይድረስ...... በፍቅርሽ ብዛት እየተለበለብኩ ሊገለኝ ነዉ ፍቅርሽ አቃጥሎ🥵 ምግብ አያስበላ ውሃ አያስጠጣ እንቅልፌን ካጣሁኝ🥱 3ተኛው ቀን መጣ....ትፍረደኝ ጨረቃ ትፍረደኝ ቢራቢሮ ነፍረደኝ ፀሀይ....እኔ እየወደድኩሽ እንደዚ ነው ወይ....እባክሽ የልቤን እወቂልኝኝ... I love u more than i can sayy😭..........belat bande teb👌
Jun 02, 2023Then what's the point in writing 2 her if others do the job dum dum
Jun 02, 2023እኔ አንቺን ሳገኝ በርገር እንደገመጠ ሰው የሚያረገኝ ነገር የከንፈርሽ ጣዕም እንደሸክላ ጥብስ ከሩቅ የሚጣራ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሁሌ እየተጣራ ቀዩ ሊፒስትክሽ አዋዜ አድርጌ ልግመጠው እባክሽ በእንጀራ አድርጌ! ሻኛ ነው ሻኛ ነው ካንገትሽ ስር ያለው እኔን የሚገርመኝ ሁለት መሆኑ ነው! እንደዚህ የሰባው ምን ብታበይው ነው! ምናለ ባረገኝ የሁለት ወር ልጅ እድሜ ዘመኔን እንደው እስካረጅ ደረትሽ ላይ ሆኜ እንድንገላጀጅ አቀፍ ደገፍ አርገሽ እንድታግቺኝ።
Jun 02, 2023Will you pay 100 birr?
Jun 02, 2023Let me see the product
Jun 02, 2023