ሰላም ኦርቶዶክስያዉያን ንሰሃ ልገባ ነው አና ከመግባቴ በፊት ማወቅ ማንበብ ያለብኝ ነገሮች ብትነግኝ ምን የሚል መፀሐፊ አንዳነብ ትመክሩኛላችሁ ወይም ሌላም ተዛማጅ ንሰሃ ከመግባት በፊት ማወቅ ያለብኝ ነገር የሚረዳ ማንኛውምንም ነገር እንድትነግሩኝ በ እግዚአብሔር ስም አለምናቹሃለሁ 🙏
Jun 01, 2023Ye nisaha hiwot yemil metsaf,7tu mistirate betekiristiyan yemil,inna yeteleyayyu sibketoch fetari yimasgen begna nisaha megbat hullem besemay (melaikt)haset yaregallu
Jun 02, 2023