Da0607-1
#education
ሰላም AAE ቤተሰቦች ሁለት ጥያቄ ነበረኝ እባካችሁ 1 Psychology በኮሌጅ ደረጃ ይሰጣል? ከተሰጠስ በዊኬንድ ወይም በማታ ፕሮግራም ይሰጣል እና የት ሚለውን መልሱልኝ 2 psychology ተምሬ ምን መስራት ችላለው የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው በተጨማሪ ከሳይኮሎጂ ጎን ለጎን ብትማረው የምትሉትን ፊልድ ብትጠቁሙኝ እባካችሁ የምታውቁ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ?
Jun 01, 20230 engagements