ሽጬ አላውቅም Basically ለምሳሌ አንድ የtech እቃ amazone ላይ or aliexpress ላይ 200$ የሚሸጥ ከሆነ አንተ online /shopify or bigcartle/ webstore ትከፍትና 250 $ብለህ ታስቀምጠዋለህ እና webstorehin በተለየዩ የ social platform ታስተዋውቀዋለህ once ገዢ ሲመጣ ያሀን እቃ ከ amazon/aliexpress ላይ ገዢው ባስቀመጠልህ አድራሻ ታዝለታለህ ሶ የ200$ እቃ 250$ ከሸጥክ 50$ ትርፍ.. ይኸው ነው.
Jun 02, 2023