ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ? ወደ ክዌት ኤጀንሲ ዉስጥ ኮምፒተር ነክ ስራ ልላክሽ ወይ አሉኝ ቤተሰቦቼ በኢትዮጵያ ደሞዙ 48 ሺ ብር ነዉ በወር። እና የኮንትራት ስራ ነዉ 3 አመት ነዉ ኮንትራቱ እና እኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኤጀንሲን ሰርቼ ስላየሁት ፈራሁ ቀልጠፍ ያለ ሰዉ ካልሆነ ለእንደኔ አይነት ሰዉ ትንሽ ይከብዳል ። ምን ትመክሩኛላችሁ ? ኮምፒውተር ላይ ነዉ , ነዉ ያለችኝ ከዛ የኤጀንሲዋ ባለቤት ጋር ነዉ ትኖርያለሽ የተባልኩት ። እና የታላቅ እህቴ ጓደኛ ነች ሴትየዋን እዛ ያለችዉን የምታዉቃት የኤጀንሲዋን ባለቤት እኔ አላዉቃትም ። እኔ እንዴት ልትልከኝ እንዳሰበች አላዉቅም ብቻ ግን ከተስማማሽ ሙሉ ወጪዉ በእኛ ነዉ, ነዉ ያለችዉ ። ስለዚህ ነገር ሀሳቡ ካላችሁ ምን ትመክሩኛላችሁ ?
May 31, 2023Risk kalwesedsh eshashalalw belesh kalwesensh indet nw yeteshale ngr mtayw? Hulum ngr alga be alga ayhonm.. so indene enesu yametutn opportunity ine yemaltekembet mnm mknat ylm.. ye fetari alama bhons.. le 3 amet sra 1 amet be mesratsh limd letagegni tchyalesh keza peace nw, ke ferash gn mnm aynorshm..
Jun 01, 2023