#relationships
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙌🙌 የ3ተኛ አመት የህክምና ተማሪ ነኝ። በጣም የምወዳት የክፍል ጓደኛ አለች ። እሷ ኖርማል ጓደኞች እንደሆንን ነው ምታስበው። እኔ ግን ከምላችሁ በላይ እወዳታለሁ፤ ግን ፍቅሬን እንዳልነግራት ባትቀበለኝስ እያልኩ ስለምፈራ አልነገርኳትም። በዚያ ላይ ፍቅሬን ገልጨላት ባትቀበለኝ ወደፊት አብረን ለመማር አይከብደኝም? እባካችሁ ምክራችሁን ለግሱኝ 🙏🙏🙏
May 31, 20237 engagements