#technology
ሰላም 👐 የባንክ ቡክ ላይ የተሞላን ስልክ ቁጥር ሌላ ቁጥር ማስጨመር ማለቴ ሁለት ሰው ጋር ሞባይል ባንኪንግ፣ወጪ ሲደረግ ሜሴጅ እንዲገባ ማድረግ ይቻላል? እባካቹ ምጣቁ🙏
May 30, 20231 engagements
ሰላም 👐 የባንክ ቡክ ላይ የተሞላን ስልክ ቁጥር ሌላ ቁጥር ማስጨመር ማለቴ ሁለት ሰው ጋር ሞባይል ባንኪንግ፣ወጪ ሲደረግ ሜሴጅ እንዲገባ ማድረግ ይቻላል? እባካቹ ምጣቁ🙏
May 30, 2023ይቻላል የ አካዉንቱ ባለቤት ከፈለገ
May 31, 2023