Hey fam, bezi kiremt passport be online lemawtat asbealw ena i am u18 ena metawekiya ye tmrt bet nw miyasfelgew ? And if u have any suggestions regarding with the process don't hesitate to drop for me plz 😊 TNX 🙏
May 29, 2023#ፓስፖሮቶን በቤትዎ ሆነው ቀጠሮ ያሲዙ እነሆ አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሠረት ፓስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የሚያስፈልጉ ነገሮች 1 አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው *የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ *የልደት ካርድ #በአቅራቢያው የሚገኝ ኢሚግሬሽን አሻራ ይሰጣሉ 2 ፓስፓርት ለማደስ የሚያስፈልገው *የፓስፖርት የመረጃ ገጽ *ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ 3 የጠፉ ፓስፓርት ለማውጣት *የቀበሌ መታወቂያ * ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ *የፓሊስ ማስረጃ ደብዳቤ 4 ከ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው *የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ *የልጁ የልደት ካርድ ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ከላይ የተባሉትን ማስረጃዎች የምታሟሉ እኛ ጋር ይምጡና ቀጠሮ ያስይዙ ፓስፓርት ለማውጣት መሰለፍ ቀረ እቤትዎ ሆነው ወረፋ ያሲዙ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ መረጃ ይጠይቁ ወረፋ ያሲዙ ከሀገር ውጪ ላላቹ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ያናግሩን 📞 0941074389 ለተጨማሪ መረጃ @Yaredo_13 ያነጋግሩን ለስራ አማራጮች @shalomjobs ይጎብኙን
May 30, 2023