"ፍቅር እስከ መቃብር"ሥነ-ጽሑፍ ዉስጥ ያለዉ ግጭት ምንድን ነዉ ?
ሰው(ጉዱ ካሳ)ከማህበረሰቡ ጋር ሰው(በዜ)ከራሱ ጋር . . .
የባለአባት ስርዓትና ዘመናዊነት
የባለአባት እና ሎሌ