ሰላም guys እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ ትልቅ ችግር ስለገባው ላማክራችሁ ነበር Cmv የሚባል ዌብሳይት ላይ ባለማወቅ ኢንቨስት አድርጌ ነበር እና ኢንቨስት ያደረኩት ብር የኔ አልነበረም ሰርቼ ከፍላለው ብዬ 9000 ተበደርኩ ፤ እና አሁን ያወጣሁት 1200 ብቻ ነው website (ድርጅቱ) አሁን ስራ አቁሟል ወይም ተፍቷል ብሩን የወሰድኩት ከቤተሰብ ነበር የምንኖረው ኑሮ ደሞ ያው አነስ ያለ ነው ፋዘር ስንት አመት ያጠራቀመውን ብር ነው አውጥቶ የሰጠኝ ትልቅ ሰው ነው ስራ መስራት አይችልም ማዘርም ስራ የላትም ተከራይተን ነው ምንኖረው እና ይሄን ብር ከአንድ ወር ቡሀላ መልሳለሁ ብዬ ነበር የገባሁት አሁን ግን ሁሉም ነገር ተበላሽቷል የ ሀይ ስኩል ተማሪ ነኝ ስድስት ልጆች ነን ቤት ውስጥ የቤት ኪራይ ከ ከ 20 mnamn ken buhala yedersal በጣም ደንግጫለሁ ፈርቻለሁም ወደ 7000 birr nw mikrew ena meseraw Sera mnamn kale ማንኛውም መስዋትነት ከፍላለሁ ካልሆነ ጊዜው ሲደርስ ከቤት መጥፋቴ ነው አውጥተው የሰጡኝ ስነግራቸው እንለወጣለን ብለው ደስ ብሏቸውነው ፋዘርማ ይሄን ከሰማ የሆነ ነገር ሊሆን ይችላል ፎሬክስም መማር ጀመሬ ነበር በመሀልይሄ ሲመጣ ነው ያቆምኩት ፎ ሬክስ እንድጀምር ምትረዱኝ ካላችሁም please tebaberugn 🙏😔😔😔😥😩😫😨
May 29, 2023Bet west screen yefesese selk weym screen yefesesbachew jelesoch dena selk eyetkblk asgetmek addis screen shet
May 30, 2023