መፃህፍት ሚያስፈልጉህን መግዛት አለብህ እና ደሞ መርሳት የለብህም ድምፅም ያስፈልጋል
May 30, 2023መፃህፍት ሚያስፈልጉህን መግዛት አለብህ እና ደሞ መርሳት የለብህም ድምፅም ያስፈልጋል
May 30, 2023የቃል ትምህርት ስለሆነ በደምብ ቅኔ ማወቅ ወሳኝ ነው ዜማ ቤት ትንሽ ድምፅ እስኪሰብር ብቻ ፅናትና ቅፀላ ነው ለዘር መያዣ ደግሞ መዳልወ ግዛ
May 30, 2023Tnxs
May 30, 2023ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ብትመጣ ሁሉን መጠየቅ ትችላለክ እና መተክ ጠይቅ ትምህርቱ ይሠጣል ከኔ ይበልጥ እነሱ ይነግሩካል
May 30, 2023