Jackkob20
#art
የልብስ ስፌት ማሽን ለ 2ሰአት እሚያስጠቅመኝ ሰው ፈልጋለሁ ። ዲዛይን ያረኩትን ለመስፋት ስለሆነ የሚተባበረኝ ባገኝ ደስ ይለኛል ። ወይም እራሴ መስፋት ምችልበትን ቦታ የምታውቁ ሰዎች ጠቁሙኝ። አመሠግናለሁ !
May 29, 202313 engagements
የልብስ ስፌት ማሽን ለ 2ሰአት እሚያስጠቅመኝ ሰው ፈልጋለሁ ። ዲዛይን ያረኩትን ለመስፋት ስለሆነ የሚተባበረኝ ባገኝ ደስ ይለኛል ። ወይም እራሴ መስፋት ምችልበትን ቦታ የምታውቁ ሰዎች ጠቁሙኝ። አመሠግናለሁ !
May 29, 2023U can use mine am around cmc
May 29, 2023Contact me
May 30, 2023Malet benetsa new bro
May 29, 2023መርፌ ገስተሽ አትሞክሪም😂🤡
May 29, 2023