Kol51
#personal
ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ ሁለት እቃ ለመቀበል እየሄድኩ ነውና ሁለቱም እቃ ያለው የተለያየ ሰው ጋር ነው። በአንድ ቀን ውስጥ ጨርሼ መምጣት እችላለሁኝ እና ስንት ሰዓት ከዚህ ብሳፈር ነው ረዲስ አበባ የምደርሰው እዛ ማደር አልችልም ዘመድም ሆነ የማውቀው ሰው የለም እባካችሁ መልሱልኝ
May 28, 20232 engagements
ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ ሁለት እቃ ለመቀበል እየሄድኩ ነውና ሁለቱም እቃ ያለው የተለያየ ሰው ጋር ነው። በአንድ ቀን ውስጥ ጨርሼ መምጣት እችላለሁኝ እና ስንት ሰዓት ከዚህ ብሳፈር ነው ረዲስ አበባ የምደርሰው እዛ ማደር አልችልም ዘመድም ሆነ የማውቀው ሰው የለም እባካችሁ መልሱልኝ
May 28, 2023በ12 ሰዐቱ መኪና ውጣና አ አ እስከ 5፡30 ትደርሳለህ ከዛ ከሰዐት እስከ 8 ሰዐት እንደምንም ለመውጣት መሞከር ነው ካልሆነ ግን ዴሊቨሪ ሃዋሳን ብትጠቀም የደርሶ መልስ ወጪ እንዲሁም እንግልትህን መቀነስ ትችላለህ
May 29, 2023የሌባ እራት😋😂🤡
May 29, 2023