#business
እንዴት ናችሁ አ.አ ውስጥ የግል ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እናም ክላስ ሁሌም ግማሽ ቀን ስለሆንኩ እና እራሴን በኢኮኖሚ መደገፍ የግድ ስለሆነብኝ የቀረውን ግማሽ ቀን እና ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ግን የማቀው ሰው ስለሌለ ስራ ማግኘት አልቻልኩም እባካችሁ የምታውቁት የትርፍ ጊዜስራ ወይም ብቻ የምታዉቁትን ስራ ንገሩኝ ከጉልበት ስራ ውጪ እባካችሁ ሴት ስለሆንኩ የጉልበት ስራዎችን መስራት አልችልም
May 28, 20234 engagements