Hey y'll ምርጥ Girlfriend አለችኝ። matured አንድም ቀን በsilly ምክንያት ተጣልተን አናውቅም። ጥሩ አድማጭ በዛ ላይ በጣም ብልህ በሷ የተነሳ በቢዝነሴ በህይወቴ ሙሉ successful ሆኛለው። ከባድ ጊዜያቶቼ ላይ she is there for me ለ3 ወር ታምሜ ተኝቼ በትዕግስት ተንከባክባኛለች ሰው በሚጸየፈኝ ብዙ ሰዎች በተዉኝ ጊዜ ዝቅ ብላ አብራኝ ዋጋ መክፈልን መርጣለች። በመንፈሳዊ ህይወቷ ጠንካራ ናት።She is successful in everyway...ቆንጅዬ ናት። በዛ ላይ ልታይ ልታይ አትልም በጣም humble ናት። እናቴ ራሱ እንዴት እንደምትወዳት። She is everything I could ever wish for የምር በጣም ነው ምወዳት ስለሷ ተናግሬ መጨረስ አልችልም emotional እሆናለው።ግን she's emotionally unavailable I love you ብላኝ አታውቅም፣ She's cold, she rarely hugs or kisses me, plus open አይደለችም። ሲከፋትም ሲያማትም አትነግረኝም ምንም ነገር ቢፈጠር ብቻዋን ትወጣዋለች። የሆነ ጊዜ ከኔ ተደብቃ ስታለቅስ አይቻታለው እንዴት እንዳሳዘነችኝ። ከዛ ወዲያው እየሳቀች ታናግረኛለች። የሆነ አጥር አላት ማንም እንዲደርስበት ማፈልገው strong boundary ምን ላድርግ ይበልጥ እንድቀርበኝ thanks in advance😊
May 28, 2023Don't ever broke her heart🫲🫲Just make her happy and ask her z things she kept from you... Fetari kenante gar yhun💙💙
May 28, 2023