TameShark507.5
#other
2014 matric university wst yetefetenachhu endet new dorm yetemedebachhut bemn melku new?
May 28, 20239 engagements
2014 matric university wst yetefetenachhu endet new dorm yetemedebachhut bemn melku new?
May 28, 2023እንደኛ ከሆነ ከጀለሶች ጋር ቀድመህ የተመደብክበት ወይም እነሱ የተመደቡበትን አንድ ዶርም ያዙ ለሊት መተኛት የለም ሲወራ ሲጨፈር ነው የሚታደረው... ምግብ ብር ከያዝክ ካፌ መብላት መንግስት የሚያዘጋጀው ሰዓቱ አዛ ነው...በቃ በአጠቃላይ ምንም የተለየ ነገር የለውም ግን በደንብ አጥና ለመኮረጅ እንዳታስበው
May 29, 2023Randomly.. endiw zm bilo bka.. be twiwikim yhonal
May 29, 2023Yleyayal endeyeuniversityw abzagnaw they do the groupings in like 6 or maximum 8 ppl in one room and post it but incase of AAU beteley if u r from here addis u sign up for dorms and ezaw temerartachu moltachu megbat new
May 29, 2023