TopazBadger342519
#personal
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እኔ እንዲሆን የምፈልገው በተክሊል ካልሆነ በቁርባን ማግባት ነው እና ሀይማኖተኛ እና ቀና አሳቢ ወንድ የማገኝበት ሀይማኖታዊ የሆነ መተዋወቂያ ግሩፕ ቻናል ይኖራል?? የምታውቁት ግሩፕ ካለ ሊንኩን በመላክ ተባበሩኝ እባካችሁ 🙏🙏
May 27, 202312 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እኔ እንዲሆን የምፈልገው በተክሊል ካልሆነ በቁርባን ማግባት ነው እና ሀይማኖተኛ እና ቀና አሳቢ ወንድ የማገኝበት ሀይማኖታዊ የሆነ መተዋወቂያ ግሩፕ ቻናል ይኖራል?? የምታውቁት ግሩፕ ካለ ሊንኩን በመላክ ተባበሩኝ እባካችሁ 🙏🙏
May 27, 2023ፈጣሪ ላንቺ ካለው ከጭፈራ ቤትም የምትፈልጊው አይነት ልታገኚ ትችያለሽ
May 28, 2023Ere bakih demobileh eza liketat yiha yesatan telalaki gashavjagira yibalal besmab
May 28, 2023ቆንጅየና ትንሽ ስራ ካለሽ እኔ ላግባሽ አንች በፈለግሽው መንገድ
May 28, 2023From what you said, you are cleary the opposite of what she wants.
May 29, 2023እኔም ልክ እንደ ኣንቺ በተክሊል ብቻ ነው ማግባት ምችለው እና እጮኛ ለመያዝ በጣም ብዙ ፈተናዎች ኣሳልፊያለሁ ኢይሳለፍኩም ነኝ። እንደ ወንድም ላማክርሽ እችላለሁ ምክንያቱ እኔ ድሮ እጮኛ ስላለቺኝ።
May 31, 2023ምንድነው ምታማክረኝ
May 31, 2023እረ አባካችሁ እኔም እንዳቺ ነው ምፈልገው ግን ላገኝ አልቻልኩም እኔ ወንድ እና የሆነ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ ግን ሴት መቅረብም አልችልም። ምን. .
May 29, 2023እኔ እያለሁልሽ🙄 ጌታ ደግሞ ይወድሻል ተቀበይው🤡
May 29, 2023Esu yikebelegh enji yene jil
May 29, 2023Bio is
May 28, 2023@Enateem21
May 29, 2023እኔ እራሱ በቁርባን ማግባት እፈልጋለሁ
May 28, 2023