ere sewoch echi setyewa mndnew mtlegn mndnew flagotua eski kezi befit endezi getmuachu yakal mtakutn info share argulign
May 27, 2023This is scammer from Nigeria ሙሉ አድራሻህን ከጠየቀችህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ብሩ ደርሷል ተብሎ ይደወልልሀል አንተ ደስታህን አትችለውም ከዛ እሷ ለፕርሰሱ የሆነ ብር አነሰኝ አስገባ ትባላለህ ከ100K -200K አንተ አገኘው ብለህ ታስገባለህ ከዛ በኋላ ስልኩ አይሰራም እሷም BLOck ታረግሀለች እና block her and never contact her again ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው
May 27, 2023