ሰዎች ግን ምን ትላላችሁ ትናንት አ.አ ላይ በነበረው የሙስሊሞች ሰልፍ የተፈጠረው ጉዳይ ላይ ? ይሄ እምነት የለሽ መንግስት በቃ እንዲህ እንደፈለገ እያደረገን ልንዘልቅ ነው ? (የሁሉም እምነት ተከታይ ሀሳብ ቢሰጥበት)
May 26, 2023እኔ ማለት ምፈልገው የእግዚአብሔር ቃል ሊፈፀም ግድ ስለሆነ ነው👇 ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። ⁷ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ ⁸ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
May 27, 2023