#education
Is there anyone who got scholarship by getting more than 600 in 2014?? When is the interview and at what portion will the exam come from?
May 26, 20232 engagements
Is there anyone who got scholarship by getting more than 600 in 2014?? When is the interview and at what portion will the exam come from?
May 26, 2023በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የተሰጠው ስኮላርሺፕ ተጠቃሚ ለመሆን እየተጠባበቁ ለሚገኙ ተማሪዎች የጽሁፍ ፈተና እና ቃለመጠይቅ ሊሰጥ ነው። የጽሁፍ ፈተና እና ቃለመጠይቁ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በመጡ ባለሙያዎች ከግንቦት 24/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንደሚሰጥ ተገልጿል። በቡድን 1A and ቡድን 1B የተመደባችሁ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም እንዲሁም ቡድን 2A and ቡድን 2B ግንቦት 26/2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በምድባቸው መሰረት እንድትገኙ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://moe.gov.et/storage/Books/List%20of%20Applicant%20Students%20For%20UAE%20Scholarship%202023.xlsx @tikvahuniversity
May 27, 2023Is this the one you are looking for?
May 27, 2023