Luam7
#relationships
ሰላም ሰዎች በፍቅር እና በጥል መሀከል 2አመት አልፈዋል ቅርብ ጊዜድረስ breakup ላይ ነበርን ሁልጊዜ የምንጣላዉ ከታረቅን በኃላ ስልክ አያነሳም ቢያነሳም በትክክል አያወራኝም text አይመስልም ወይም ቆይቶ ነው የሚመልሰዉ ብዙ ግዜ history በሚያደርጋቸዉ ሴቶች ከትንሸ ወራት በኃላ ብዙ ነገር ቃል ገብቶ ታረቅን ከታረቅን አንድ ሳምንት አይሆነንም ግን አሁንም ጥፋቱን እየደገመዉ ነው ምን ባደርግ ይሻላል? ምን እየሆነ እንዳለ እራሱ እየገባኝ አይደለም 😔 ስለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ
May 26, 202311 engagements