Reality12.5
#personal
አሁን ላይ እውነት ነው ብላችሁ የያዛችሁት ነገር ውሸት ሁኖ ብታገኙት ለመቀበል ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ???
May 26, 20238 engagements
አሁን ላይ እውነት ነው ብላችሁ የያዛችሁት ነገር ውሸት ሁኖ ብታገኙት ለመቀበል ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ???
May 26, 2023እውነትን ማስቀደምህ የህሊና እረፍት እንደሚሰጥህ ካመንክ ውሸት ምን ያህል ትልቅ ቢሆን እውነትን ከመቀበል ወደኋላ አይጎትትህም። ህሊናው ለሚጠይቀው ጥያቄ በማስመሰል በመዋሸትና ህሊናውን በመሸወድ የተካነ ከሆነ እውነቱን እያወቀ ከውሸት ይኖራል።
May 27, 2023Hule endeza aynet neger silemiyagatemegn it's normal for me🤷♀..gn lewesane alechekulim
May 27, 2023Endenegeru ywesenal gn mnm lewt lnametabet yemanchlew ngr kehone mekebel yalew bchena amarach nw
May 27, 2023For example
May 28, 2023Wushetn endet tikebelaleh ignore it
May 27, 2023B negeroch lay yechalnewen enaregalen enji ergtegna mehon aychalem ezi ale lay tesfa b fetari new
May 27, 2023እውነትም ውሸትም በሌለበት አለም አንዱን ከአንዱ ለይተህ እንዴት ተቀበልክ🤡
May 27, 2023Yaw mejemeriama lemekebel yekebdal..gize ena hunetawoch gn endetkebel yasgededuhal..kemekebel wechim amarach aynorhm
May 27, 2023