Antnh139
#health
ሰላም ቤተሰቦች እግሬን ቁጢጥ ብዬ ስነሳ ድምፅ ያወጣል ( የሆነ ቃ የሚል ድምፅ ይሰማኛል) እና ይህ ከምን የተነሳ ነው እና መፍትሄውስ ምንድነው ምታቁ pls አትለፉኝ እንደዚህ ከጀመረኝ 1 ወር ያልፈኛል
May 25, 20236 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እግሬን ቁጢጥ ብዬ ስነሳ ድምፅ ያወጣል ( የሆነ ቃ የሚል ድምፅ ይሰማኛል) እና ይህ ከምን የተነሳ ነው እና መፍትሄውስ ምንድነው ምታቁ pls አትለፉኝ እንደዚህ ከጀመረኝ 1 ወር ያልፈኛል
May 25, 2023Eating food with healthy fat helps ylalu
May 26, 2023For real yenem my mom always says "mekne yeleshm"😁
May 26, 2023Me too ina መቅኔ የለኝም ማለት ኖ, tadya mindnew mideregew
Jun 01, 2023Behulet bretoch mehal grice kelele yifafakalu dmts alew likewise mkne atrot nw
May 28, 2023Kutit atbel bro enem bezu gze endezi yadergegnal
May 26, 2023መቅኔ አጥቶ ነው 😂😂😂atnt gat 😂😂 👇👇👇👇👇👇👇 @Tuilpskebi7member
May 26, 2023