ሰላም እንዴት ናቹ!! አንድ ነገር ተባበሩኝ የምታቁ ብቻ 🙄ምን መሰላቹ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም የውጭ ዝጋ ማግባት እመኛለው በቴለይ ፈርንጆቺን ሳይ እንድት እንደምሆን አንዳንድ ሰው ግን እድሉ ምን አይነት እድል እንደሆነ እነሱ ሳይፈልጉት የሚፈልጓቸው ምን ብያድርጉ ነው ግን 🤔🤔እና የኔ ፈላጎት ምን መሠላቹ የተለየ group አለ እንዴ የውጭ ዝጋ የሚገኝበት ካለ ንገሩኝ እቼን እንኮን ተባበሩኝ😁😁
May 25, 2023Yane lij eyalew fernj siyalf give money money bye milemnw ene bcha adelw leka temesgn getaye😰🤣😰🤣
May 26, 2023