ለ final ፈተና 1 ሳምንት ብቻ ነው የቀረኝ እስካሁን ድረስ ደግሞ በራሴ ቸልተኝነት ምክንያት ምንም አጥንቼ አላውቅም 😔... እና በጣም እየጨነቀኝ ነው እባካችሁ ምን ትመክሩኛላችሁ በአንድ ሳምንት ውስጥ ያን ሁሉ unit አጥንቼ ምጨርስ ይመስላችኋል እባካችሁ አማክሩኝ🙏
May 25, 2023Kesamnt west 4tun ken eskedereskbet dres atna..keza behuala yalutn kenatoch dgami kelsachew..teru wetet endtameta yeredahal
May 26, 2023