Davy137
#other
ሰላም መሠረት መብራቴ, ፍቃዱ ተክለ ማሪያም እና ሌሎችም ሁነው የሠሩት የድሮ ፊልም ደራሲው ባልሳሳት ቴዎድሮስ ሴቫስቶፖል ነው እና ፊልሙን የምታውቁት እስኪ ላኩልኝ
May 25, 20237 engagements
ሰላም መሠረት መብራቴ, ፍቃዱ ተክለ ማሪያም እና ሌሎችም ሁነው የሠሩት የድሮ ፊልም ደራሲው ባልሳሳት ቴዎድሮስ ሴቫስቶፖል ነው እና ፊልሙን የምታውቁት እስኪ ላኩልኝ
May 25, 2023ንጉስ ናሁሰናይ ነው🤔
May 26, 2023Hiroshima new
May 26, 2023Hiroshima ayidelem
May 26, 2023I think it’s ገመና right
May 26, 2023እሱማ ድራማ ነው
May 26, 2023ፍቅር ሲፈርድ ይባላል የፈልሙ ርዕስ
May 26, 2023Gudifecha
May 26, 2023