ሰዎች እባካችሁ ተባበሩኝ ሞተር ስነዳ አንዳንድ ሰዎች ሰው ላይ ይለጠፍሉ እኔ ደሞ በጣም ፈራለሁ Gay ይመስሉኛል ከዛን ወርጄ በውሸት ንዱ እኔ አልችልም እላለሁ ከዛን ወዲያው እነሱ ሲነዱ ከእነርሱ ራቅ ብዬ ነው ምቀመጠው 😭 ምንድነው እየሆንኩ እንደሆነ አላውቅም ? pls ተባበሩኝ
May 25, 2023Ante gay horror meseluh ende endante sew eko nacew mn yaseferahal
May 28, 2023