ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ? እንዴት ብዬ እንደምነግራቹ ባላውቅም ከሆነ ሰው በ online ተዋውቀን ነበር ፍቅር ጀምረን 1 ዓመት ከ4ወር አልፈን እሱ አሞት ነበር ማለትም መተት ተደርጎበት ነበር ይህንም ፍቅር ከጀመርን በኋላ ነግሮኝ እንዲፀለይበት እናም ለቤተሰቡ እንዲናገር አግባብቼው ነገራቸው ታከመ ተሻለው ግን ከህመሙ ከተፈወሰ በኋላ ለእኔ የነበረው ነገር ተቀየረ መደወል መፃፍ ተወ ለምን ስለው ምክንያት ያበዛል እኔም ተስፋ ሳልቆርጥ ለ4 ወር ደወልኩለት በመሃከላችን የነበረው ፍቅር እንዲመለስ በጣም ብዙ ለፋሁ !!!አሁን ግን ደከመኝ ተስፋዬ ተሟጠጠ! እሱም አንዳንዴ ይደውል ይፅፍ ነበር ግን አሁን ላይ ጭራሽ ተወ !!! እናም አሁን የኔ ጥያቄ በንፁህ ልቡ አነበረም ያፈቀረኝ ሲሻለው የተቀየረው ለምንድነው ???? ለመልካም መልሳቹ አመሰግናለሁ !!!
May 25, 2023የኔ ጥያቄ መተቱን ማን ነው ያሰራው? ስወድሽ ነበር በመተቱ ምክንያት ወይስ እንዴት ነው?
May 26, 2023