ሰላም እንዴት ናችሁልኝ ምን መሰላቹ አንድ የግል ባንክ ዉስጥ ነዉ የምሰራዉ እና የማገኘዉ ገቢ አሁን ካለዉ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ አንፃር በቂ አይደለም። እና ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኘኝ ነገር እያሰብኩ ነዉ። እና ገንዘብ ልሰራበት የምችለዉ ቀለል የለ የምትጠቁሙኝ ስራ ወይም ሀሳብ ወይንም ለኔ የሚሆን ስራ ያላቹ አግዙኝ። ከ break through mnamn kemibalut wechi yehone
May 25, 2023Kezaw bank birr tebeder ena bet gza, keza akerayew. Keza ke kiray bemtagegnew genzeb demo and arif bota lay migegn suk tkeray ena beseatu bzu sew mifelgewn neger sew ketreh taserabetaleh. Tesmamah weys ykr?
May 25, 2023