Bini5
#education
ሰላም ውዶቼ ይሄን ጥያቄ ብትመልሱልኝ ለResarch ተፈልጎ ነው እስቲ ሁላችሁም በህይወታችሁ ብታውቁት ፥ ብትማሩት ወይም ብትለምዱት ፥ ቆርጣችሁ ብትተዉት ደስ የሚላችሁ ልመድ ትምህርት ዕውቀት ወይም ክህሎት ምንድነው ?...Specific ቢሆን እጅግ በጣም ጥሩ ነው like እዚ ቻናል ላይ ብዙ ሰው ገንዘብ እንዴት መስራት እንደሚቻል ? እንዴት ከMastrubtion ሱስ መውጣት እንደሚችል ሲጠይቅ አይቻለሁ እንደሱ አይነት ቢሆን የተሻለ ነው ። ለቀና ትብብራችሁ አመሰግናለሁ !
May 25, 20232 engagements