bunnonyx76
#religion
ጸጋሁ ለአብ ወሰላሙ ለወልድ ወበረከቱ ለመንፈስ ቅዱስ ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሀ ፅዮን ቅድስተ ከማሁ የዐል ወአሐድር በላዕሌከ ኦ ንጉስ ሰላም ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላመከ ሀበነ ወረስየነ ድልዋነ ከመ ንሁር ወንዕቱ ውስተ አብያትነ በሰላም። የዚህን ትርጓሜ የምታቁ ካላችሁ እባካችሁ። አመሰግናለሁ።
May 25, 20235 engagements
ጸጋሁ ለአብ ወሰላሙ ለወልድ ወበረከቱ ለመንፈስ ቅዱስ ዘወረደ ላዕለ ሐዋርያት በጽርሀ ፅዮን ቅድስተ ከማሁ የዐል ወአሐድር በላዕሌከ ኦ ንጉስ ሰላም ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላመከ ሀበነ ወረስየነ ድልዋነ ከመ ንሁር ወንዕቱ ውስተ አብያትነ በሰላም። የዚህን ትርጓሜ የምታቁ ካላችሁ እባካችሁ። አመሰግናለሁ።
May 25, 2023ልሞክርልህ የአብ ፀጋ የወልድ ሠላም እና በረከቱ በቅድስት ጽርሐ ፅዮን በሐዋርያት ላይ የወረደው መንፈስቅዱስ እንደሁ በላይህ ላይ ይደር የሰላም ንጉስ ሰላማዊው ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰላምህን ስጠን ማረን ይቅር በለን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን በሰላም ሄደን እንድንመለስ ግን ግዕዙ የተሳሳተ ነገር አለው መሰል ሞክሬለሁ እንግዲህ
May 25, 2023egziabher yakberelegn amesegnalehu🙏
May 25, 2023.
May 27, 2023አመሰግናለሁ
May 27, 2023ጌታ ይወድሻል ተቀበይ🤡
May 25, 2023